የራስ ከበደ መንገሻ ቅርስ ቤት በእድሳት ላይ ነው፡፡
የኢትዮጲያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ከሚሰራባቸው ተፈጥሯዊ እና ሰው ሰራሽ ቅርስን የመጠበቅ የመንከባከብና ለመጪው ትውልድ የማስተላለፍ ተግባራት ውስጥ አንዱ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸውን ቅርሶች ታሪካዊነታቸው እንደተጠበቀ ማደስ ነው፡፡በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው እና እ.ኤ.አ በ1890 የተገነባው የራስ ከበደ…
የአዋሽ ባንክ እና የአዋሽ ኢንሹራንስ የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች 20,000 ሐገር በቀል ችግኞችን በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ተከሉ፡፡
እህት ኩባንያዎቹ ችግኝ በመትከል ተፈጥሮን እንንከባከብ በሚል መሪ ቃል ከ 2000 በላይ ሠራተኞችን ባሳተፈ መልኩ የችግኝ ተከላ መርሀግብር በዛሬው ዕለት ሐምሌ 13/2017 ከኢትዮዽያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ጋር በመተባበር አካሂደዋል። መንትያ ተቋማቱ ላለፉት 6 ዓመታት ችግኞችን የመትከል እና የመንከባከብ ስራን ከፍተኛ…
የዳሽን ባንክ የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ችግኝ ተከሉ
የባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት እና ሠራተኞች ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ጋር በመተባበር በዛሬው ዕለት 2000 የሐገር በቀል ችግኞችን በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ተክለዋል።በዕለቱም የማሕበሩ ቦርድ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፀደቀ አባተ የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር አድርገው ተፈጥሮን በመጠበቅ የአየር ንብረትን መጠበቅ እና ለቀጣይ…




